ዜና|News

Today, we had a great time with Yanet-Liyana Health care PLC(LHC PLC) CEO and Presidant of Privat

ዛሬ በ1/1/2017 ዓ.ም የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ማኔጅሜ ንትና MCC ኮሚቴ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሰ

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ እና በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ቡድን ለአንድ ሳምንት በጨፌ ጤና አጠባበቂ ጣቢያ ስደረግ የነበረው የ2

 

 

fbpic

 አቶ ይርዳቸዉ አናቶ

   በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ኃላፊ

fb  tt   insta   youtube  telegram

edited

              አቶ ይርዳቸዉ አናቶ

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር  ጤና መምሪያ   ኃላፊ

                           መልዕክት

የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን የጤናው ሴክተር ጥራቱን የጠበቀ፤ ለሁሉም ፍትሐዊ ተደራሽ የሆነና የመክፈል አቅም የሌላቸውን ዜጎች ታሳቢ ያደረገ የጤና ማበልጸግ፣ በሽታ መከላከል፣ የፈውስ ህክምናና የተሃድሶ የጤና አገልግሎት በመስጠት ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ ማህበረሰብ መፍጠር ነው፡፡  ሀገራችን በወሊድና ከወሊድ ጋር በተያያዙ የጤና ችግሮች የእናቶችና የጨቅላ ሕፃናት ሞት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰባት ከመሆኗም በላይ መከላከል እየተቻለ በተላላፊ በሽታዎችም የሚሞተው የህዝብ ቁጥር ከፍተኛ እንደነበር የተሰወረ አይደለም፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት በዋና ዋና ተላላፍ በሽታዎች ማለትም ወባ፣ ቲቢ እና ኤች.አይ.ቪ የሚሞተው ህዝብ ቁጥርም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረ ሲሆን አገልግሎት የሚሰጡ ጤና ተቋማት ብዛትና ዓይነትም ሲታይ እዚህ ግባ የሚባል አልነበረም፡፡

ይህንን ታሪክ ከሥር መሠረቱ ለመቀየር በሀገራችን የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ተቀርፆ ተግባራዊ ማድረግ ከተጀመረ እነሆ አመታት ተቆጥሯል፡፡ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያም የአገርቱን የጤና ፖሊስ መሠረት በማድረግ የተቀረጹትን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና የዘላቂ ልማት ግቦችን መሠረት ያደረገ እስትራቴጅያዊ ዕቅድ በማዘጋጀት በዘርፉ የተደራጀውን የጤና ልማት ሠራዊት በአግባቡ በመጠቀም የከተማው ህብረተሰብ የራሱን ጤና በማምረት ለልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ በማበርከት የተጣለበትን ኃላፊነት ሲወጣ ቆይቷል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ በጤና ረገድ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ በተደረገው ያልተቋረጠ ጥረት ለዘመናት ሣይፈታ ቆይቶ የነበረውን መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ካለፉት ቅርብ ዓመታት ወዲህ በጤናው ሴክተር ለመሠረታዊ ጤና አገልግሎት በተለይም ለጤና ኤክስቴንሽን መርሃ ግብር፤ ለጤና ኬላ፣ ጤና ጣቢያና ሆስፒታል ግንባታ እንዲሁም በጤና ዘርፍ የሰው ሃይል ልማት በተሰጠው ትኩረት መሠረት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡

 

Mission

m1
 

Vission

v
 

Values

values

services

maternal

            Maternal,Child and Nutrition
                 Core Work Process

vision

             Disease Prevension and health
             promotion Core Work Process

prevension

              Multi_sectorial HIV/AIDS
              prevension and Control

medical

        Medical Service Core Work Process

healthrelated

        Health and Health related Services
        logistics quality control Work Process

eth

       Ethisc Supportive Work Process