Skip to main content
s

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ እና በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ቡድን ለአንድ ሳምንት በጨፌ ጤና አጠባበቂ ጣቢያ ስደረግ የነበረው የ2017 4ኛ ሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በዛሬው ቀን ግብረ መልስ በመስጠት ማጠናቀቅ ተችሏል።

ቡድኑ በድጋፋዊ ክትትል ወቅት በጤና አጠባበቅ ጣቢያ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ተስፋ ሰጪ መሻሻሎች እንደተመዘገቡ በማንሳት በቀጣይነት እንደ ውስንነት በተለዩ ጉዳዮች ላይ ፈጣን የድርጊት መርሃ ግብር በጋራ በማዘጋጀት ወደ ስራ የሚገባበት አቅጣጫ በማስቀመጥ አጠናቀናል።Image removed.

ነሐሴ 02|2017ዓም