Skip to main content
as

ዛሬ በ1/1/2017 ዓ.ም የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ማኔጅሜ ንትና MCC ኮሚቴ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሰራተኞችን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ #አቶ -ሲሳይ-ቢሻሩ ካስተላለፉ ቦኃላ የበዓል ስጦታ አበርክተዋል::

በመቀጠልም በሆስፒታሉ ተኝቶ ለሚታከሙ ተገልጋዮቻችን አብሮነታችንን በመግለፅ ማዕድ ተጋርተናል::

መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ/ልን !!

መስከረም 1,2017 ዓ.ም

ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል::