TB guide line 2021
HIS strategic plan_Final Oct 6
Indicator reference
HMIS Recording and Reporting
Today, we had a great time with Yanet-Liyana Health care PLC(LHC PLC) CEO
Today, we had a great time with Yanet-Liyana Health care PLC(LHC PLC) CEO and Presidant of Private Wing, Dr.Girma Ababi and his team. We have discussed with them focusing on Opportunities related to private wing - public partnership , Continous professional development(CPD), Liasion and referral system , subspeciality services , Advanced imaging modalities , oxygen plant, medical equipment, reagent&supplies and Digitalization(EMR) to improve quality health care in the region &country. We are so grateful and would like to Thank Dr.Girma Ababi, for your hard work on this.
ዛሬ በ1/1/2017 ዓ.ም የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ማኔጅሜ ንትና MCC ኮሚቴ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ አገልግሎት በመስጠት ላይ
4ኛ ሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ እና በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ቡድን ለአንድ ሳምንት በጨፌ ጤና አጠባበቂ ጣቢያ ስደረግ የነበረው የ2017 4ኛ ሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በዛሬው ቀን ግብረ መልስ በመስጠት ማጠናቀቅ ተችሏል።
ቡድኑ በድጋፋዊ ክትትል ወቅት በጤና አጠባበቅ ጣቢያ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ተስፋ ሰጪ መሻሻሎች እንደተመዘገቡ በማንሳት በቀጣይነት እንደ ውስንነት በተለዩ ጉዳዮች ላይ ፈጣን የድርጊት መርሃ ግብር በጋራ በማዘጋጀት ወደ ስራ የሚገባበት አቅጣጫ በማስቀመጥ አጠናቀናል።
- Read more about 4ኛ ሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል
- Log in or register to post comments